የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት

እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡   የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ  አይደለም፡፡ ከጥንት ከመሠረት ጀምሮ በመላእክት፤ በነቢያት  ሲነገር፤ ሲሰበክ የመጣ ነው እንጂ፡፡ ማቴ.1፥18፡፡ ሰው የመሆኑን ምሥጢር ለመጀመሪያ ጊዜ በማእከለ ገነት የተናገረ እርሱ እግዚአብሔር ነው፡፡ አባታችን አዳም ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ወጥቶ ዕፀ በለስን...
ለቀዳማዊ ልደት አመሥጠሮ፤ ወለካልዑ ልደት አመንከሮ

ለቀዳማዊ ልደት አመሥጠሮ፤ ወለካልዑ ልደት አመንከሮ

   እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ወጥምቀቱ አደረሳችሁ፤                ለቀዳማዊ ልደት አመሥጠሮ፤ ወለካልዑ ልደት አመንከሮ፤                   ቀዳማዊ ልደቱን ረቂቅ፣ ደኃራዊ ልደቱን ድንቅ አደረገው፡፡ እግዚአብሔር በሰው መካከል ያደረገውንና ለሰው የገለጠውን ነገር ስናስበው አስደናቂና የማይደረስበት ሆኖ እናገኘዋለን፤ ጥንት ሲፈጥረው ጀምሮ ክብርት ዓርአያውን፣ ቅድስት ምሳሌውን ሰጥቶ ሲፈጥረው ከሁሉም የተለየ...