AleHig Law Office is a premier legal office specializing in a wide range of legal services in Ethiopia, Addis Ababa, including government engagement, corporate law, investment, commercial law, business law, property disputes, family law, succession, and civil law cases

FOLLOW US ON:

Get in touch!

Addis Ababa, Ethiopia

Latest News

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 145/2015

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሲቪሌ ምዝገባ እና የነዋሪነት አገሌግልት ኤጀንሲበአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሲቪሌ ምዝገባ እናየነዋሪነት አገሌግልት ኤጀንሲ መመሪያ ቁጥር 145/2015

Read More

ብዙዎች ህግ የለም ብለው በደመነፍስ ሲመሩ፣ እኔ ግን በዚያው ጨለማ ውስጥ ብርሃን ሆኖ የሚታየውን ሕግ መኖሩን ለማሳየት እየሞከርኩ ነው።

በብዙዎች ዘንድ #ሕግ የለም” የሚል ተስፋ መቁረጥ በነገሰበት፣ ገንዘብ ካለህ ሕግ አያስፈልግህም የሚል የተሳሳተ ብሂል በሰፈነበት ሁኔታ ውስጥ ቆሜ፣ እኔ ግን አንድ እውነትን ለማረጋገጥ ደጋግሜ እተጋለሁ። አዎ፣ #እየሞከርኩ ነው‼️አለሕግ እና ሕግ አለብዙዎች ህግ የለም ብለው በደመነፍስ ሲመሩ፣ እኔ ግን በዚያው ጨለማ ውስጥ ብርሃን ሆኖ የሚታየውን ሕግ

Read More

ብዙዎች ህግ የለም ብለው በደመነፍስ ሲመሩ፣ እኔ ግን በዚያው ጨለማ ውስጥ ብርሃን ሆኖ የሚታየውን ሕግ መኖሩን ለማሳየት #እየሞከርኩ ነው።

በብዙዎች ዘንድ #ሕግ የለም” የሚል ተስፋ መቁረጥ በነገሰበት፣ ገንዘብ ካለህ ሕግ አያስፈልግህም የሚል የተሳሳተ ብሂል በሰፈነበት ሁኔታ ውስጥ ቆሜ፣ እኔ ግን አንድ እውነትን ለማረጋገጥ ደጋግሜ እተጋለሁ። አዎ፣ #እየሞከርኩ ነው‼️አለሕግ እና ሕግ አለብዙዎች ህግ የለም ብለው በደመነፍስ ሲመሩ፣ እኔ ግን በዚያው ጨለማ ውስጥ ብርሃን ሆኖ የሚታየውን ሕግ

Read More

Integrity Driven Excellence

The Core of Our Legal Practice At AleHig Legal Services, our guiding principle is “Integrity Driven Excellence.” This is not just a motto   it is the foundation upon which we build every client relationship, every case strategy, and every professional engagement. Integrity: Our Unshakable Foundation We

Read More

Access to Information in Ethiopia:

A Legal and Strategic Imperative in Addis Ababa The Diplomatic and Historical Capital of Africa Introduction Addis Ababa, the capital city of Ethiopia, is not just the heart of the nation it is Africa’s diplomatic epicenter. Home to the African Union (AU), the United Nations Economic

Read More

የቅጥር ውል ማቋረጥ ማስታወቂያ/ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ጊዜ እና የክስ መብት እና የሕግ አተረጓጎም፣

የኢትዮጵያ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 የአሰሪና ሠራተኛን ግንኙነት የሚመራ ቁልፍ ህግ ነው። ይህ አዋጅ የሥራ ውል አፈፃፀምን፣ መብቶችን፣ ግዴታዎችን እና በተለይም የሥራ ውል መቋረጥን በዝርዝር ይደነግጋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሥራ ክርክር ችሎቶች ላይ አከራካሪ እየሆነ ከመጣው ነጥቦች አንዱ፣ አሰሪው የሥራ ውል ማቋረጥ ማስታወቂያ (Notice Period)

Read More

በተሽከርካሪ አደጋ ለሚደርስ ጉዳት ተጠያቂው ተሽከርካሪውን በወቅቱ የተከራየው ሰው ብቻ ነው በማለት የተሽከርካሪውን ባለቤት ከኃላፊነት ነፃ ያደረገ ውሳኔ።

የመኪና አደጋዎች፣ የፍትሐ ብሔር ተጠያቂነት እና አወዛጋቢው የሰበር ውሳኔበኢትዮጵያ ውስጥ የመኪና አደጋዎች አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሰዋል፣ ይህም የብዙ ቤተሰቦችን ሕይወት እያወከ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ በቅርቡ የሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 230493/2016 የሰጠው ውሳኔ ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቷል። ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ሚኪያስ መላክበማናቸውም ፍርድ ቤት ጠበቃ

Read More

Public-Private Partnership (PPP) Framework: Unlocking Investment Opportunities in Ethiopia

Ethiopia’s Public-Private Partnership (PPP) framework is a vital mechanism for attracting investment in key sectors such as energy, transportation, and infrastructure. The government has recognized the importance of leveraging private sector expertise and financing to bridge infrastructure gaps and promote sustainable economic development. Key Investment Areas

Read More

Investing in Addis Ababa, Ethiopia: A Gateway to Africa’s Future Market

1. Introduction Ethiopia, Africa’s second-most populous country, offers a wealth of investment opportunities, particularly in its capital city, Addis Ababa. As the political and economic hub of Africa, Addis Ababa hosts the headquarters of the African Union and several international organizations, making it a strategic location

Read More

የማስታወቂያ ሕግ

በዓለም እንዲሁም በሀገራችን እየተስፋፋ የመጣው የዲጂታል ኮሚውንኬሽን ቴክኖሎጂ ሰዎች የሚሰሩትን ምርትም ሆነ አገልግሎት ለሌሎች ሰዎች ተደራሽ ለማድረግና ለማስተዋወቅ እጅግ ምቹ ሁኔታ ፈጥሮላቸዋል፡፡ አሁን አሁን መደበኛ በሚባሉት የሚዲያ ማስራጫዎችና ከዚህ ቀደም ከተለመዱት የማስታወቂያ ማሰራጫ መንገዶች በተጨማሪ የኢንተርኔት ድረ ገፅ (ቲክቶክናፌስቡክ በመሳሰሉት የማህበራዊ ሚዲያዎች) ዋነኛ የማስታወቂያ ማሰራጫ መንገድ

Read More

Compare Listings

Title Price Status Type Area Purpose Bedrooms Bathrooms