user avatar
Phጨ
@kyisfa
ስለ ወ.ዘ.ተ ማውራት
Toronto, Ontario
Joined June 2008
  • user avatar
    ብርሃኑ ነጋን በሌላ ፖለቲካ ነክ በሆነ ነገር መወረፍ ትችላላችሁ:: ይሄንን ስንት አመት የተጨማለቀ የ ትምህርት ስርዓት ለመጠገን እየሰራ ያለውን ስራ ግን አለማድነቅ አይቻልም:: #ያ_ሌላ_ይሄ_ሌላ
  • user avatar
    Coming to America 2 has a lot of Ethiopian influence Bravo #ComingtoAmerica2
  • user avatar
    የ ፕሬዘዳንታችን @SahleWorkZewde ውበት እና ግርማ ሞገስ ከድሮም ጀምሮ ነው 🥰
  • user avatar
    ወይኔ ፣አስቱዬ፣ ሚጢጢ ሆና!! 😍😍😍#AsterAwoke
    00:00
  • user avatar
    #BlinkenSoWoyane he calls Joe Biden Wedi Biden. 😂
  • user avatar
    የ አዲስ አበባ ህዝብ በልጆቹ አማካኝነት ልካችሁን ሲነግራችሁ ወደ ማሰር መሄዳችሁ፣ ምን አይነት ዝቅተት ውስጥ እንዳላችሁ ማሳያ ነው። አውጥቶ ሲያሽቀነጥራችሁ ምን ልትሆኑ ነው? Credit: Ted yo #እንክርዳድ_ሁላ
    00:00
  • user avatar
    የወያኔ ሰራዊት፣ ዛሬ መቀሌ ማንን ነው እንደዚ አጅቦ የቀበረው?? እስቲ ጠይቁ እና ንገሩን ፣ ትንሽ ውስጣዊ እውቀት ያላችሁ? @birtate 🤔😅
  • user avatar
    አሜሪካ የ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ዝርዝር ውስጥ ለመግባት እየተሽቀዳደመች ይመስላል:: @SecBlinken አስተርጉመው ያንብቡት እኔ ግዜ የለኝም 😅
  • user avatar
    አብይ አህመድ ኢትዮጵያን የማይመጥን የበታችነት ስሜት የተጠናወተው ተራ ዘረኛ ወንጀለኛ ነው!!
  • user avatar
    ከወያኔ ደጋፊዎች እና፣ ከ ሸኔ፣ ህፃናት አራጆች፣ በስተቀር፣ ሁላችንም አንድ ቲም ነን!! ለ ሌላኛው ፖለቲካ መናቆር እንደርስበታለን። #አንናቆር
  • user avatar
    TPLFites እኛ እንደ እናንተ በ 1 ቅርፅ አናስብም ስህተት ስናይ ወጥተን እንናገራለን እንጠይቃለን! ያ ማለት ግን አገራችንን ማገዛችን ላገራችን መቆርቆራችን ወይንም ህዝባችንን ለመርዳት ያለን ቁርጠኝነት ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል አይለወጥም! 💚 💛 ❤️
  • user avatar
    ስልጣናችሁን ለማስጠበቅ ስትሉ፣ የደሃን ልጅ፣ ጦር ሜዳ ድረስ ባንዲራ አልብሳችሁ ትልካላችሁ። ይሄው የድሃ ልጅ ግን፣ ባንዲራ ለብሶ፣ ታቦት ሲያስገባ፣ በውሾቻችሁ፣ በጠራራ ፀሃይ፣ ታስገድላላችሁ። @ShimelisAbdisa @AdanechAbiebie
  • user avatar
    ዳንኤል ክብረት፣ የ ጠ/ሚ አማካሪ ብቻ ሳይሆን፣ የ ፓርላማ ተመራጭ፣ ነው። በውብ አማርኛ፣ የሚጽፈውን በ እንግሊዘኛ ቢጽፈው፣ ሁልሽም፣ በስመአብ፣ ይገርማል፣ ዋው፣ እንዴት አሪፍ ነው ... ጂኒ ቁልቋል ትዪ ነበር። ዳኒ ጻፍ፣ አታቋርጥ!! @danielkibret
  • user avatar
    ስሙኝማ፣ ዛሬ የ አንድ ልዩ ሰው ልደት ነው። አልፋ ትባላለች:: ከባድ ነች! 😍😍ውብት፣ ፀባይ፣ እርጋታ ... አጎናጽፏታል! መልካም ልደት አልፊዬ !! ውይ ሳልነግራችሁ ባላቤቴ ናት !!