user avatar
መቼስ
@fe_lalalaa
ኢትዮጲት⚖️🔬
Joined May 2009
  • Pinned
    user avatar
    "There are only two tragedies in life: one is NOT getting what you want, & the other is getting it." #OscarWilde #Ethiopia
  • user avatar
    This is my sweet grandfather who will celebrate his 90th 🎂soon. His small village up on z highlands of Eth has never had electricity. #GERD 1st filing marks a historical moment. በመጨረሻም አባይ ለአባዬ እና ለመላው ኢትዮጵያዊ ሆኗል! እንኳን ደስ ያለን! #Nile4Ethiopia
  • user avatar
    " መታረቅም አለና : ጥላችሁን በልክ አርጉት'' 🇪🇹✌🏿
  • user avatar
    "Allow the operation of international flights directly from airports in Tigray without any preconditions" አላለም! ቂል አይሙት እንዲያጫውት 😂😂
  • user avatar
    "የዘፈን ጋጋታ ለውጥ አያመጣም " ነው ያለው? ጎሽ ቴዲዬ ዘፈንህ ደርሶታል ይሄ ብሽቅ !
  • user avatar
    ''ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሃገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜ'' ✨✨✨ 💚💛💔
  • user avatar
    ቀሲስ በላይን ቤተ ክህነት ያስገባህ አምላክ ህውሃትንም ከመሬት አስገባልን .. አሜን🙏
  • user avatar
    " በሁሉም #የፌደራል_ተቋማት የሰራተኞችን ማህደር መመርመር ጀምረናል። ምን ያህሉ እውነተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዞ ነው ? " ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ * ይቺን የማጣራት ሥራ ከጠሚው ቢጀምር ባይ ነኝ
  • user avatar
    የኑሮ ወጒን በግዜው በአግባቡ አይቶ ፥ ለሃገሩ የሚቻለውን በጎ ነገር አድርጎ፥ ቅድመ አያት ለመሆን በቅቶ ፥ ባለቤቱን የልጆቹን እናት በቀበረ 2ኛ ወሩ እሱም አፈሩን ቀመሰ:: የሚወዳትን ኢትዮጵያ የባሰ ክፉዋን ሳያይ አረፈ! አባዬ አፈሩ ይቅለልህ🙏
    This is my sweet grandfather who will celebrate his 90th 🎂soon. His small village up on z highlands of Eth has never had electricity. #GERD 1st filing marks a historical moment. በመጨረሻም አባይ ለአባዬ እና ለመላው ኢትዮጵያዊ ሆኗል! እንኳን ደስ ያለን! #Nile4Ethiopia
  • user avatar
    በፆሙ አንጀቴ ቅቤ ጠጣ👌🏿 #የፓርላማውሎ
  • user avatar
    Just found out collaborators from #Egypt refused to assist our institute in a genomics project, citing the #GERD issue. Meanwhile, ህዝቤ የግብፅ ብርቱካን በውድ እየገዛን እንኮመኩማለን🤨😐
  • user avatar
    የተባረከ ትዳር 🫣
  • user avatar
    "በህጎቻችንም ጭምር የመንገስት ተቋማት ነጻና ከግል እምነቱም ሃይማኖቱም ገለልተኛ ሆኖ . . ." የሃይማኖት ውክልና ያለውን ሂጃብ ለብሰው : ሌሎች በሃይማኖታቸው የታዘዙትን ልብስ መልበሳቸውን መቃውም ትንሽ አይከብድም?
    00:00
  • user avatar
    ከ24ሰዓት በኋላም መንግስት ምንም እንዳልተፈጠረ ዝምታውን ተያይዞታል:ህዝብን መናቅ የተጀመረው ዛሬም ባይሆን የአሁኑግን ደም ያፈላል!ስለታቀደው የእርቀሰላም ጉዳይ፥ስለ ክልሉ የወደፊት እጣፈንታ ወዘተ መግለጫ መስጠት አለመቻል ያሳፍራል! @PMEthiopia