00:00
Asseb Press
29.5K posts

- እኔ ደግሞ ደስ የሚለኝ ወያኔና ባንዳዎች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን በቆፈሩት ጉድጓድ ውስጥ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበራቸውን ነው ታዲያ ከዚህ የበለጠ ምን ደስ የሚል ነገር አለ😂✊✊✊ ኢትዮ🇪🇹አትፍርስም
00:00 - በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ ዓለም እያወቀው ነው። ይሄው ዳዒውም ኻጢቡም የኢትዮጵያን ስም ከፍልስጤም፣ ከበርማ፣ ከሶሪያ፣ ከኢራቅ፣ ከቻይና፣ ከሊቢያና መሰል ሙስሊሙ ከሚሰቃይባቸው ሃገራት ተርታ እየተጠራ ነው።
00:00 - ክቡር ጠ/ ሚንስትርና ክቡር ፕረዚዳንት ሀጂ አወል አርባ የቀይ ባህር አፋሮችን በመያዝ ኢትዮጵያን ከደረቅ መሬት ለመለቀቅ ፎርሙላ እንሱ ጋር ብቻ ነው❤ ሀጂ አወል ና አብይ መደገፍ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው🇪🇹🙏❤ እኔ ከጎናቸው ነኝ አንተሰ /አንቺሰ
- መከላከያ ሠራዊት ህዝብን ከአደጋ እያተረፈ ነው 🙏 በተከሰተው ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ እና ተያያዥ ክስተት ምክንያት አዋሽ ፈንታሌ ቀበና አካባቢ የሚገኙትን ወገኖች ለከፋ አደጋ ተጋላጭ እንዳይሆኑ ከአካባቢው እንዲወጡ እየተደረገ ይገኛል 👏👍
00:00 - የአዲሰ አባበ ልጅ መለክት! የክፍልሀገር ልጆቹን አንጫጩ እኛ መሰሚያ የለንም የምል መልክት ከሞፈሬ ወደ Uber ደረጃ ለደረሱት ለሰድትኞች መልክት እየለኩ🙈🤝😂 ክፍልሀገር ልጆቹን በመንጋ መናደት ለለመዱት ድሀና መረፌ ነው😂
00:00 - 🚩 ለሁሉም ጥያቄ ከጥይት ውጭ መልስ የሌለባት አገር … መንግሥት ባልታጠቁ ሰዎች ላይ የጥይት እሩምታ እያወረደ "ጸጥታ አስጠበቅኩ" የሚልባት አገር… በርካታ ሰው ሞቶና ቆስሎ እንኳን አምቡላንስ ለማስገባት ክርክር የሚደረግባት አገር… 😡 ኢትዮጵያ 1/2
00:00 - ላለፉት 40 ዓመታት ሐበሻ ፈጣሪውን መልካም የሆነ መሪ እንዲሰጠው ሲማፀን ኖሯል።አብይ የዚህ እንባና እግዚዎታ ምላሽ ውጤት ነው። እውነት ለመናገር "ነብይ 'ባገሩ አይከበርም" ሆኖብን ነው እንጂ ፈጣሪ ለዚ'ች ምድር ከተጠየቀው በላይ የሆነ መልካም መሪ
- ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በስንዴ ምርት ላይ ላመጡት ለውጥ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸልመዋል። እንኳን ደስ አለዎት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር‼️ @AbiyAhmedAli
- አሰብ፡ የአፋር፡ ነው፣ አፋር፡ ደግሞ፡ ኢትዮጵያዊ፡ ነው። ስለዚህ ፡ አሰብ፡ የኢትዮጵያ፡ ንብረት፡ ነው። 4 ነጥብ ምንም ትንታኔ አያስፈልገውም 🇪🇹❤❤ ዝርዝር ጉዳይ ቦሀለ እመለሳለሁ አሁን ጫት እየጀመረኩ ነው ጭቅጭቅ አልፈለግም🤨
- ዶክተር አብይ አህመድ የጠላቶችህን የባንዳን በሆዱ የተሸጠ የግብጽ ፍርፋሪ ለቃሚ ሆዳም ጠላቶችህን አከርካሪ የሰበርክ አውርተህ ሳይሆን ጠንክረህ በርትተህ ሰርተህ ማንነትህን አቅምህን ያሳየህ ጀግና መሪ ነህ ። ገና ትመረናልህ መሰናከል እያለፍን
00:00




