ባንካችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ዕንቊዎች በመጀመሪያ ረድፍ ላይ በተቀመጡትና ስማቸውን በወርቅ ቀለም ባጻፉት ታላቁ የኪነ ጥበብ ሊቅ፣ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈ ወርቅ ተክሌ ስም ቅርንጫፍ ከፈተ!
Bank of Abyssinia
558 posts
Financial Service - Private Commercial Bank
Ethiopia
Joined September 2019
- Paga Group partners with Bank of Abyssinia to drive the digital economy and provide increased access to financial services
- ባንካችን አቢሲንያ ለዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የዲያሊስስ ሕክምና ማዕከል እና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ለነበሩት ለአቶ ዱባለ ጃሌ ድጋፍ አደረገ!
- 7 ለዳያስፖራ ቤት መሥሪያና መግዣ ብድር ብቁ የሚያደርጉ መሠረታዊ ሂደቶችና መስፈርቶች👇 ow.ly/9iG250HlwCt #diasporamortgageloan #diasporabanking #ethiopia #ethiopiandiaspora
- ባንካችን በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚያስገነባው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ግንባታ ጨረታውን ካሸነፈው ቻይና ስቴት ኮ. ኢ. ኩባንያ ጋር ያደረገው የግንባታ ውል ስምምነት ፊርማ ስነ-ስርዓት!
- ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ! #GERD
- አቢሲንያ ባንክ በ2020/21 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን የ2.87 ቢልዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ!
- ነሐሴ 2021 ዓ/ም. ለሚካሄደው የቶኪዮ 2020 ፓራሊምፒክ ጨዋታ ተሳትፎ እና በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለመገንባት ለታቀደው የአካል ጉዳተኞች የስፖርት ማዕከል ማሠሪያ የሚውል የብር 1 ሚልዮን ድጋፍ አደረገ፡፡
- Be A Legend! Pay with your BoA Visa card like Drogba! #BankofAbyssinia #TheChoiceForAll #Visa #Payments #DigitalEthiopia #Ethiopia #DigitalBanking
- አገልግሎቱ በ 4 የቋንቋ አማራጮች የቀረበ ሲሆን ዓይነ ስውራን ገንዘብ ወጪ ማድረግ፣ ገንዘብ ከሒሳብ ወደ ሒሳብ ማስተላለፍ ፣የምስጢር ቁጥር መቀየር እንዲሁም ገንዘብ ወደ ቴሌብር ዋሌት መሙላት እንዲያስችላቸው ሆኖ የቀረበ ነው።
- በቅርቡ አዲስ ነገር በእጅዎ ! ከሚገምቱት በላይ ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ ። ዝግጁ ይሁኑ! #Apollo #OurNewProduct #ProductLaunch #selfie #DigitalEthiopia #teaser #comingsoon #technology #innovation #digital #BankofAbyssinia #DigitalEthiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
- አፖሎ የተሰኘው ልዩ የዲጂታል መተግበሪያ ለተጠቃሚ ዝግጁ መሆኑን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው። አፖሎን አውርደው ዛሬውኑ ይጠቀሙ። መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ። apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo #Apollo #OurNewProduct #DigitalEthiopia #Ethiopia
- አቢሲንያ ባንክ በአፍሪካ አንድነት፣ በአሜሪካ ኤምባሲ በቅርቡ ደግሞ በዓለም ዓቀፍ የእንስሳት ምርምር ማዕከል (ILRI) ግቢ ውስጥ 806ኛውን ቅርንጫፍ ከፍቶ ሥራ ማስጀመሩን በደስታ ያበስራል፡፡













