user avatar
Bank of Abyssinia
@AbyssiniaBank
Financial Service - Private Commercial Bank
Ethiopia
Joined September 2019
Posts
  • user avatar
    ባንካችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ዕንቊዎች በመጀመሪያ ረድፍ ላይ በተቀመጡትና ስማቸውን በወርቅ ቀለም ባጻፉት ታላቁ የኪነ ጥበብ ሊቅ፣ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈ ወርቅ ተክሌ ስም ቅርንጫፍ ከፈተ!
  • user avatar
    Paga Group partners with Bank of Abyssinia to drive the digital economy and provide increased access to financial services
  • user avatar
    ባንካችን አቢሲንያ ለዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የዲያሊስስ ሕክምና ማዕከል እና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ለነበሩት ለአቶ ዱባለ ጃሌ ድጋፍ አደረገ!
  • user avatar
    7 ለዳያስፖራ ቤት መሥሪያና መግዣ ብድር ብቁ የሚያደርጉ መሠረታዊ ሂደቶችና መስፈርቶች👇 ow.ly/9iG250HlwCt #diasporamortgageloan #diasporabanking #ethiopia #ethiopiandiaspora
  • user avatar
    ባንካችን በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚያስገነባው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ግንባታ ጨረታውን ካሸነፈው ቻይና ስቴት ኮ. ኢ. ኩባንያ ጋር ያደረገው የግንባታ ውል ስምምነት ፊርማ ስነ-ስርዓት!
  • user avatar
    ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ! #GERD
  • user avatar
    አቢሲንያ ባንክ በ2020/21 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን የ2.87 ቢልዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ!
  • user avatar
    ነሐሴ 2021 ዓ/ም. ለሚካሄደው የቶኪዮ 2020 ፓራሊምፒክ ጨዋታ ተሳትፎ እና በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለመገንባት ለታቀደው የአካል ጉዳተኞች የስፖርት ማዕከል ማሠሪያ የሚውል የብር 1 ሚልዮን ድጋፍ አደረገ፡፡
  • user avatar
  • user avatar
    አገልግሎቱ በ 4 የቋንቋ አማራጮች የቀረበ ሲሆን ዓይነ ስውራን ገንዘብ ወጪ ማድረግ፣ ገንዘብ ከሒሳብ ወደ ሒሳብ ማስተላለፍ ፣የምስጢር ቁጥር መቀየር እንዲሁም ገንዘብ ወደ ቴሌብር ዋሌት መሙላት እንዲያስችላቸው ሆኖ የቀረበ ነው።
  • user avatar
    በቅርቡ አዲስ ነገር በእጅዎ ! ከሚገምቱት በላይ ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ ። ዝግጁ ይሁኑ! #Apollo #OurNewProduct #ProductLaunch #selfie #DigitalEthiopia #teaser #comingsoon #technology #innovation #digital #BankofAbyssinia #DigitalEthiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
  • user avatar
    አፖሎ የተሰኘው ልዩ የዲጂታል መተግበሪያ ለተጠቃሚ ዝግጁ መሆኑን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው። አፖሎን አውርደው ዛሬውኑ ይጠቀሙ። መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ። apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo #Apollo #OurNewProduct #DigitalEthiopia #Ethiopia
  • user avatar
    አቢሲንያ ባንክ በአፍሪካ አንድነት፣ በአሜሪካ ኤምባሲ በቅርቡ ደግሞ በዓለም ዓቀፍ የእንስሳት ምርምር ማዕከል (ILRI) ግቢ ውስጥ 806ኛውን ቅርንጫፍ ከፍቶ ሥራ ማስጀመሩን በደስታ ያበስራል፡፡