user avatar
Sandokan D.¶ሳንዶካን🇪🇹
@SandokanDebebe
Commissioner, Ethiopian Nuclear Energy Commission 🇪🇹.
Addis ababa
Joined July 2017
  • user avatar
  • user avatar
    #በኢትዮጵያ_የተሰራ በድሬዳዋ ኢንደስትሪ ፓርክ የሚገኘው #Andrea_Shoes ምርቶቹን ለመጀመሪያ ግዜ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል።የሴቶች ጫማ የሚያመርት፣ምርቶቹን ለጣልያን ገበያ የሚያቀርብ፣እስካሁንም ለ230 ሰራተኞች የስራ እድል የፈጠረ ድርጅት ነው
  • user avatar
    "ተበዳይ ዝም ሲል ተከሳሽ ይሆናል" ስለ ኢትዮጵያችን ዝም አንልም #TPLFisaTerroristGroup
  • user avatar
    #ጦርነቱ_በሁለት_ግንባር እየተካሄደ ነው። 1. በጦር ግንባር 2. በማህበራዊ ሚዲያ ሀገር አለኝ ካልክ በአንዱ ተሰለፍ! ያለዚያ 👉በገንዘብህ 👉በጉልበትህ 👉በእውቀትህ 👉በፀሎትህ ስለሀገርህ ታገል። ስለ #Ethiopiaዬ ዝም አልልም!
  • user avatar
  • user avatar
    00:00
  • user avatar
  • user avatar
    He is "walking the talk" ይህ በአዲስ አበባ ነው። When a dream comes true... @PMEthiopia @AbiyAhmedAli
    00:00
  • user avatar
    Everyone is born for a reason, but some are born for many meaningful purposes. Some individuals live for themselves, while others dedicate their lives to their families. There are a few, however, who are meant for a larger cause, for the world at large. 1/
  • user avatar
    "ሀገር ሲባል ነው የተነሳነው። ከዚህ በፊት ሰላም ይስፈን..ፍቅር ይሁን.. እርቅ ይሁን..እያልን ለምነናል። እግር ላይ ወድቀን ለምነናል። እኔ አባቴ እግር ላይ ወድቄ አላውቅም። ግን ሌሎች እግር ላይ ወድቄያለሁ።
  • user avatar
    00:00
  • user avatar
    "እቺን ባንዲራ በህይወት እስካላችሁ ጠብቋት" ክ/ር ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli
  • user avatar
  • user avatar
    ስለ እዚህ ሰው ኢትዮጵያ ውለታ አለባት። @jeffpropulsion : ኢትዮጵያ ባለውለታዋን አትረሳም።