PinnedMuktarovich Ousmanova@MOusmanovaApr 9, 2021ከድብደባ (የግድያ ሙከራ በሉት) ተርፈን ተመለሰናል። ሀሳብን ለማፈንና ለመድፈቅ አሳቢውን ለማስወገድ መሞከር በየትኛውም ዘመን፣ በየትኛውም አለም ተሞክሮ ከሽፏል። በተቃራኒው ሀሳቡ ይበልጥ ይራባል። ከኢትዮጵያዊነት ሀሳብ ጋር ወደፊት! 💪 #Ethiopia4604601.1K1.1K3.7K3.7K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaNov 4, 2021ከዛሬ ጀምሮ #CNNfakenews የሚል ሀሽታግና ከታች ያለው ፎቶ በመጠቀም CNN የሚለጥፋቸው ማንኛውም ዜና ስር ኮሜንት የማድረግ ዘመቻ እንጀምራለን ከመከላከል ወደ ማጥቃት3403404.8K4.8K4.5K4.5K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaDec 2, 2021❤️💛💚 ከፈጣሪ ጋር የወጣ ምንግዜም አሸናፌ ነው! ድል ለወንድማችን 🙏 ኢትዮጵያ እውነት ስለያዘች ታሸንፋለች 💪 #NoMore #EthiopiaPrevails73731.6K1.6K4K4K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaMar 12, 2023ለታይታ የማይሰራ፣ አልሸባብን በሁለት ሳምንት ልክ አስገብቶ ድንበር ያስከበረ፣በክልሉ የማንም ኢትዮጵያዊ ህይወት እንዳይጠፋ በማድረግ ሰላምን ያስከበረ፣ ሀገር ወዳድ፣ ለቃሉ ታማኝ፣ በሴራ ፖለቲካ የማያምን፣ ለልማት የቆመ የህዝብ ልጅ 👌 #Ethiopia3053057987983.9K3.9K84K84K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaNov 23, 2021ቅዱዱስ ላሊበላ በወገን ጦር ቁጥጥር ስር ውሏል ይቀጥላል💪💪💪 #NoMore1261261.8K1.8K3.6K3.6K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaSep 17, 2021"በኢትዮጵያ ክብርና ጥቅም ከመጣቹ አንገቴ ይቀላል እንጂ አይደረግም። በመጠምዘዝ የሚሆን ነገር የለም፤ ተላላኪ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አይፈጠርም!" - ጠ/ሚ ዶ/ር @AbiyAhmedAli74742.4K2.4K3.1K3.1K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaNov 10, 2021ሰውዬው ሶስት ሚስቶቹን ፈቶ አራተኛ አገባ። 4ተኛዋ ተመቸችው።በብስጭት ገረፋት። ምነው? ስትለው "እስካሁን በነዚያ ሚስቶቼ ስበሳጭ አንቺ የት ተደብቀሺ ነው? እርር ድብን ስል አትገላግይኝም ነበረ?" CNN ላይ @BilleneSeyoum ደስ ስታሰኘኝ የመጣልኝ ነው 😂98981.1K1.1K3.1K3.1K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaDec 16, 2021አስቸኳይ ዘመቻ ጥሪ አምነስቲ በሀገራችን ላይ የሀሰት ሪፖርት አውጥቷል። ይህ ሪፖርት አላማው ነገ በተባበሩት መንግስታት በሀገራችን ላይ ለያዙት ስብሰባ ግብአት እንዲሆናቸው ነው። አሁኑኑ በቲዊተር ዘመቻ ስላለን እንድትሳተፉ ትለመናላችሁ #NoMore1241243.2K3.2K3K3K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaNov 23, 2021ሮጠው እንኳ እንዳያመልጡ ሀይሌም ሊዘምት ነው። ሌሊሳም ሊዘምት ነው 😂 😂 #NoMore81811.4K1.4K2.9K2.9K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaSep 14, 2021Breaking.... መሞትም ማምለጥም ያልቻለው የጁንታው ጉጅሌ ምርጫው ይህ ብቻ ነው።በገፍ እየተማረከ ነው። #Ethiopia2582581.9K1.9K2.8K2.8K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaDec 18, 2021ዛሬ ታህሳስ 9/2014 ወላጅ አባቴ ኡስማን አደም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አባቴ ሰው ወዳድ፣ ሐይማኖተኛ፣ ተጫዋችና ሀገሩን እጅግ የሚወድ ሰው ነበረ። አላህ ይዘንለት።1.4K1.4K4944942.8K2.8K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaDec 1, 2021ልደቱ አያሌው ሽግግር ስለሚወድ ላሊበላ ያለችውን ሆቴሉን ወደ ሆስፒታል ብናሸጋግርለትስ? 😄 የሆነ ሽግግራም ነገር 😜 ©Brook Noah1161168308302.7K2.7K
Muktarovich Ousmanova@MOusmanovaAug 31, 2021በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት እንኳን በሊጥ ሌባ በጣሊያን የመርዝ ጋዝም አልተንበረከከም። መሸነፍ የሚባል ቃል በኢትዮጵያውያን የትግል መዝገበ ቃላት ውስጥ ፈፅሞ የለም። ኢትዮጵያ በልና ኮሜንት አድርግ 👇 ባንዳ ይርበድበድ‼ #EthiopiaPrevails5105101.7K1.7K2.7K2.7K