user avatar
Dashen Bank
@BankDashen
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Ethiopia
Joined June 2019
Posts
  • user avatar
    ይመልሱ ይሸለሙ!!! ============ በትዊተር (Twitter) ገፃችን ብቻ!! #DashenBank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
  • user avatar
    ማሣሠቢያ! በሽልማቱ ውስጥ የሚካተቱት ትክክለኛ መልስ ከመለሱ በኋላ ላይክ(like) እና ሼር(share) ያደረጉ ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡
  • user avatar
  • user avatar
  • user avatar
    ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ የዳሸን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እንዲሁም መላው የባንኩ ሠራተኞች የተሰማቸውን ደስታ ለመግለፅ ይወዳሉ። #GERD #Ethiopia #ኢትዮጵያ
  • user avatar
    አሸናፊዎች!! በዳሸን ባንክ ትዊተር ገፅ ጥያቄ እና መልስ ውድድር ቀድመው የመለሱ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር!!! ስጦታውን በውስጥ መስመር የምናደርስ ይሆናል!!!
  • user avatar
    ቀጥታ/live! በትክክል ከመለሳችሁ በኋላ ላይክ እና ሼር ማድረግ አትርሱ! ሽልማት! ሽልማት! ማሳሰቢያ! መልሱን በትክክል ከመመለስ በተጨማሪ ጥያቄውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ገንቢ አስተያየት ሲሰጡ ሽልማቱ ውስጥ ይካተታሉ፡፡
  • user avatar
    ዳሸን ባንክ ከ2 ዓመት በፊት ሥራ ላይ ያዋለው የትምህርት ቤት የክፍያ ስርዓት ለት/ቤቶች በተዘጋጀ እራሱን በቻለ ለአጠቃቀም ምቹ ሲስተም ታግዞና ተቀናጅቶ የአንድን ትምህርት ቤት የክፍያ ሂደት ለማቀላጠፍ የተዘጋጀ የባንካችን ተመራጭ አገልግሎት ነው
  • user avatar
    ዳሸን ባንክ ከአዲስ አበባ መስተዳድር እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ልደታ እና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተሞች ሁለት የምገባ ማዕከላትን በመገንባት በየቀኑ ከ3,700 የማያንሱ ወገኖችን ይመግባሉ::
  • user avatar
  • user avatar
  • user avatar
    የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር!!! ማሳሰቢያ! አሸናፊዎች የትዊተር ተከታዮቻችን ካልሆናችሁ በውስጥ መልዕክት (Direct Message /DM)) መላክ አይቻልም፡፡ ስለሆነም የትዊተር ገፃችንን “Follow” እንድታደርጉ እንጠይቃለን
  • user avatar
    የዳሸን ባንክ አ.ማ. ዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ሥራ አመራርና ሠራተኞች በቀድሞው የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሉልሰገድ ተፈሪ ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ኃዘን እየገለጽን ፤ ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡
  • user avatar
    ትላንት በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ላይ በተጠየቀው ጥያቄ ትክክለኛ ምላሽ የሰጡ ተሸላሚዎች ስም ዝርዝር፡፡ ሰኞ ስጦታቸውን እንዲደርሳቸው እናደርጋለን፡፡ በቀጣይም መሰል ሽልማቶችን እናዘጋጃለን፡፡ ስለተሳትፎዋችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡