user avatar
Awash Bank
@BankAwash
Vision: “To be the best and preferred financial services provider where customers feel valued”
Addis Ababa, Ethiopia
Joined January 2019
Posts
  • user avatar
    ለክቡራን ደንበኞቻን በሙሉ ሰሞኑን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ተከታይ ሰራተኞቹ ጥቁር ልብስ እንዳይለብሱ ከልክሏል፣ የለበሱትንም ከስራቸው አባሯል ተብሎ የተነዛው ከእውነት የራቀና በፍፁም አዋሽን የማይመለከት መሆኑን ማሳወቅ እንፈልጋለን፡፡
  • user avatar
    Congratulations! Awash Bank becomes the first private bank in Ethiopian Banking History to surpass Br.100 Billion Deposit Mark.
  • user avatar
    አዋሽ ባንክ የክሬዲት ካርድ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
  • user avatar
    አዋሽ ባንክ በጎርፍ አደጋ ለተጠቃው የመካኒሣ መካነ ኢየሱስ ሰሚናሪዬም የብር 5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ Baankiin Awaash Seminaarii Makaaneyesuus Gana Darbe Bala Lolaatiin Miidhameef Deeggarsa Birrii Miiliyoona 5 taasise.
  • user avatar
    Awash Bank has been awarded Best Bank in Ethiopia 2022 by Global Finance Magazine. We are proud to be named in World's Best Bank 2022 under Africa's Best Bank award categories.
  • user avatar
    Awash Bank donated 30 million Birr to the citizens affected by drought in Borena zone in addition to last year's 60 million Birr.
  • user avatar
    አዋሽ ባንክ ብሄራዊ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ የባንካችን ቅርንጫፎች ማለትም በፊንፊኔ፣ ሀርቡ፣ ዋ/መ/ቤት ፣ጃክሮስ፣ መርካቶ፣ ጀሞ፣ መገናኛ እንዲሁም ኮተቤ ቅርንጫፎቻችን አማካኝነት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
  • user avatar
    Awash Bank CEO Tsehay Shiferaw has been chosen from Ethiopia as one of the top 50 bank executives in Africa, according to a report released by Reputation Poll International. reputationpoll.com/50-most-reputa…
  • user avatar
    ዛሬ ጷጉሜን 01 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት በማህበራዊ ትስስር ገፃችን ላይ የሚጀምረው ልዩ የአዲስ ዓመት የበዓል መዳረሻ የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ከወዲሁ እንጋብዛለን፡፡ መልካም 🌻🌻🌻ዕድል፤ መልካም🌻🌻🌻አዲስ 🌻🌻🌻አመት!
  • user avatar
    ግሎባል ፋይናንስ የየአገሮች ምርጥ ባንኮችን ምርጫ ይፋ ባደረገው መሰረት አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ በብቸኝነት መመረጡ የሚታወስ ሲሆን የዕውቅና ሽልማቱን በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ተበርክቶለታል፡፡
  • user avatar
    እንኳን ደስ አለን! ======== በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን ውድድር አትሌት አማኔ በሪሶ የወርቅ እና አትሌት ጎይቲቶም ገብረሥላሴ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝተዋል። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!
  • user avatar
  • user avatar
    አዋሽ ባንክ በአምቦ ከተማ አዲስ ህንፃ ሊገነባ ነው -------------------------------------------------
  • user avatar
    Happening Now! ============= Awash Credit Card Launching Ceremony at Ethiopian Skylight Hotel. Find More: Website: awashbank.com Facebook: facebook.com/bankawash Telegram: t.me/awash_bank_off… YouTube: youtube.com/awashbankAb