user avatar
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
ህይወት በጥቁርና ነጭ ብቻ አይገለጥም፤ በሁለቱ መካከል ሌሎች እጅግ ብዙ፡ ዥንጉርጉር ግን ውብ ቀለማት አሉና! Life is not always black and white, there are plenty of other mixed but beautiful colours
Joined September 2019
  • Pinned
    user avatar
    ”ዘር ከመቁጠር ይልቅ፥ ምሥራቅ ኢትዮጵ፥ ሰሜን #ኢትዮጵያ ምዕራብ ኢትዮጵያ፥ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ብንተካው ደስ ይለኛል“ የሱማሌ ክልል ር/መስተዳድር ፕሬዚደንት ሙስጠፌ ዑመር #nomore #Ethiopia 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
  • user avatar
    ውድ #ኢትዮጵያ|ውያን፦ 1. ስደተኛ አስፈትቶ 2. ህዝብን ይቅርታ ጠይቆ 3. ህዳሴን ሞልቶ 4. አዲስ አበባን አስውቦ 5. ዝቅ ብሎ ችግኝ ተክሎ 6. ከኤርትራ ሰላም ኣውርዶ 7. በኖቤል ተሸልሞ 8. ምርጫ አሸንፎ 9. ጦሩን መርቶ ገድል የሰራ መሪ ዶ/ር ዓቢይ ነው!
  • user avatar
    ከጋዜጠኛ ሄርሜላ ጎን መቆም ከእውነት ጋር መቆም ነው! ሁላችንም ሄርሜላ አረጋዊ ነን! chng.it/mvp9Brg6 #ኢትዮጵያ #Ethiopia 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
  • user avatar
    ባሁኑ ሰኣት በኣለም ላይ የዶ/ር ዓቢይን ያህል በሁሉም መስክ (በአስተዳደር፣ በልማት፣ በጎ አድራጎት እንዲሁም ጦር አመራር) እራሱን በተግባር የፈተነ የሀገር መሪ አለ ብዬ አላስብም! #ኢትዮጵያ #Ethiopia #NoMore 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
  • user avatar
    "እኔ በማስተዳድረው ክልል ሁሉ #ኢትዮጵያ|ዊ እኩል የሰብዓዊ እና የዜግነት መብት የተረጋገጠለት አንዲሆን አጥብቄ እሰራለሁ። በክልላችን ሰው በማንነቱ ምክንያት የሚበደል ከሆነ እኔ ነኝ ተጠያቂው!" የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ሙስጠፋ ኡመር
  • user avatar
    ዓቢይ ኦነግ ነው፣ አስጠቃን፣ ተከዳን ገለመሌ እያልክ ድክመትህን በሌላ የምታላክክ ሁሉ እምዬ ዓቢይ ተከተለኝ ብሎህ ዘምቷል፣ እንደ ኣፋር ጀግኞች ተከተለው ወይ አፍህን ዝጋ! እውነትና #ኢትዮጵያ,ን የያዘ ያሸንፋል! መልካም ዛሬ ለሁሉም! #NoMore
  • user avatar
    የምሥራች! ኤርትራዊው አትሌት ቢኒያም ግርማይ የአፍሪካ ምርጥ ብስክሌተኛ ተብሎ ተሰየመ! #ኢትዮጵያ #Eritrea #Ethiopia #NoMore 🇪🇹🇪🇷
  • user avatar
    አልሀምዱሊላህ! ዛሬ የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክህነት ከእርኩሳን ሙሉ በሙሉ ነጻ ከወጡ በኋላ የመጀመሪያው ሰንበት ነው ለካ!? መልካም ሰንበት ለሁሉም! #ኢትዮጵያ #Ethiopia #NoMore 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹
  • user avatar
    እንኳን ዛሬ የታላቋ #ኢትዮጵያ መሪ ሆኖ ቀርቶ፣ በለጋ ዕድሜው ህይወቱን የሰጠ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው! መቸም፣ የትም፣ ሁሌም ከኢፌዲሪ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኣዛዥ ከጠ/ር ሌ/ኮሎኔል ከዶ/ር ዓቢይ አህመድ ዓሊ ቆራጥና ብልህ አመራር ጋር ወደ ፊት! 💚💛❤️
  • user avatar
    የቀድሞ የ #ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ሀ/ማርያም የዶ/ር ዓቢይን 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ግብዣ ተቀብለው ቢመጡ ኢትዮጵያ እልል ብላ ለመቀበል ዝግጁ ነች ወይ? በህወሀት የቀብር ሥነ ስርዐት መገኘት የለባቸውም? #KnowMore about #Ethiopia
  • user avatar
    በችግራችን ጊዜ ፍቷን ያላዞረችብን ምርጥ ጎሬበታችን ኤርትራ ናት! ሀቂ! መልካም ዛሬ ለሁሉም! #ኢትዮጵያ #Ethiopia #NoMore 🇪🇹💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹
  • user avatar
    ”ዘር ከመቁጠር ይልቅ፥ ምሥራቅ ኢትዮጵያ፥ ሰሜን ኢትዮጵያ፥ ምዕራብ ኢትዮጵያ፥ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ #ኢትዮጵያ በሚል ብንተካው ደስ ይለኛል“ የሱማሌ ክልል ር/መስተዳድር ፕሬዚደንት ሙስጠፌ ዑመር 🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇹
  • user avatar
    1 ፋኖ ለአውሬው መብረቃዊ ጥቃት መብረቃዊ ምላሽ የሰጠ የቁርጥ ቀን ጀግና ነው 2 ፋኖ ጸጉሩን ሹሩባ ተሰርቶ፣ ህጻናትንና አዛውንትን እየገደለ ሰልፊ አይነሳም! 3 ኢ_መደበኛ አደረጃጀት ችግር ከሆነ ኢ_ህገ መንግሥታዊው ልዩ ሀይል ይፍረስ መልካም ዛሬ
  • user avatar
    የሳምንቱ ተአምር! ከታሪክ እውቀት ነጻ የሆኑ አላዋቂዎች፥ ኦርቶዶክስን ከፋፍለን "የመጨረሻውን የ #ኢትዮጵያ|ዊነት ምሽግ እናፍርስ" ባሉ ማግሥት ኦርቶዶክሳውያን 1 ሆኑ። ብሎም ነግ በኔ ብሎ የሌላ እምነት ተከታዎችም ከጎናቸው ቆሙ! አልሀምዱሊላህ!