ዓባይ ባንክ አ.ማ ከአሪፍ ፔይ የቴክኖሎጂ አቅራቢ ድርጅት ጋር በመተባበር ደንበኞች የተለያዩ ክፍያዎችን በሞባይል አፕልኬሽ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም የሚያስችለውን አገልግሎት የሥራ ስምምነት የፊርማ ስነ-ስርዓት ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ/ም አድርጓል፡፡
Abay Bank
1,710 posts
Abay - Source of Greatness!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
- ከወዳጅ ዘመዶችዎ ለመጪዎቹ በዓላት ከውጭ አገር በዓባይ ባንክ ገንዘብ ሲላክልዎ፣ በባንካችን ሲመነዝሩ እና ሲቆጥቡ ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣ ፍሪጆች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና የሞባይል ቀፎዎች ዕጣ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ!
- Thrilling Update! Abay Bank launched its new Mobile Banking Application! We are offering you a seamless and convenient banking experience at your fingertips. Download the app now via App Store or Play Store and enjoy a whole new level of convenience banking with Abay Bank!
00:00 - Dear Customers Abay Bank has planned to launch a system upgrade with the new technology version on Saturday, 17th February 2024, to enhance its customers' service experience. Accordingly, we would like to inform you that there will be no banking service on the mentioned date.
- ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው የ2015 አዲስ ዓመት ዋዜማ ባዛር ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ! #Abaybank #newyearexhibition
- ዓባይ ባንክ ከጥር 4-14/2015 ዓ.ም ድረስ በደብረብርሃን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት አክስፖ ላይ በመሳተፍ የተለያዩ የባንክ አገልግሎቶችን ለጎብኝዎች በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል!
- ዓባይ ባንክ አ.ማ. ለ22ኛው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ “ይገምቱ፤ ይሸለሙ” ፕሮግራም አሸናፊዎች የሽልማት አሰጣጥ ሥነ - ሥርዓት ዛሬ አከናውኗል፡፡ አሸናፊዎቹ ባንኩ ቃሉን ጠብቆ ሽልማቱን በማበርከቱ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
- ዓባይ ባንክ አ.ማ. ለ2016 አዲስ ዓመት ዋዜማ በተዘጋጀው “መርካቶን በሚሊኒየም ባዛርና ትርዒት” ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በባዛር ጉብኝትዎ ለሚያስፈልግዎ ማንኛውም የባንክ አገልግሎት በዓባይ ባንክ እንዲገለገሉ ጋብዘንዎታል፡፡
- ዓባይ ባንክ የገቢዎች ሚኒስቴር ባዘጋጀዉ የእውቅና ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ ከፍተኛ ግብር በታማኝነት እና በሀቀኝነት በመክፈሉ የ2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት “ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ” በመባል የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት፡፡
- የዓባይ ባንክ ዘርፈብዙ የቁጠባ አማራጮችን በመጠቀም ከተረፈዎት ሳይሆን ካለዎት ላይ አነሰ በዛ ሳይሉ ዛሬውኑ ይቆጥቡ! ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!



























