እንኳን ደህና መጡ
ከ800 በላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍትን በአንድ ላይ ወደ የሚያገኙበት ብራና አፕስ እንኳን በደህና መጡ። የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ ታላላቅ መተግባርያዎችን እንደ ፍላጎትዎ ያገኛሉ።
አስደሳች ዜና
በየጊዜው ለእያንዳዱ አፕሊኬሽን የተለያየ መክፈቻ ኮድ መጠየቅ ቀረ ። አንድ ጊዜ 1,000ብር ከፍለው ያለሐሳብ በአንድ ኮድ ሁሉንም አፖች ይክፈቱ ።
የገደብ አልባ ደንበኛ (Premium Member) በመሆን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች እና ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኪሽኖችን በአንድ ኮድ ከፍተው ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ ።
እነዚህን አፕሌኬሽኖች በአንድ ላይ በቀጥታ ከቴግራም ቻናላችን በማውረደ በአንድ ኮድ ብቻ ይክፈቷቸው።
ያስተውሉ የገደብ አልባ ደንበኛ (Premium Member) ካልሆኑ እነዚህን አፖች ማውረድ አይጠበቅብዎትም።
መደበኛ ደንበኞች አፕሊኬሽኖችን ከሚከተለወ የቴሌግራም ገጽ በቀጥታ ማውረድ ይችላሉ
በቀጥታ ለማውረድ
በአፕሊኬሽኖቹ ውስጥ የተካተቱ መጻሕፍትን ዝርዝር ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Mezgebe Hiwot መዝገበ ሕይወት
- Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት
- Andimta Tirguame አንድምታ ትርጓሜ
- Mezgebe Haymanot Geez Tigrigna መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን
- Galmee Amnataa (Mezgebe Haymanot in Afaan Oromoo)
- Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት
- Mezgebe Tselot Geez Tigrigna መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን
- Geez Amharic Bible (Orthodox Bible 81) መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩
- Geez Tigrigna Bible መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን
- Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ
- Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ
- Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር
- Metsihafe Kidase መጽሐፈ ቅዳሴ
- Metsihafe Kidase Geez Tigrigna መጽሐፈ ቅዳሴ ብግእዝን ትግርኛን
- Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት
- Gibre Himamat ግብረ ሕማማት
- Utubaa Amantaa
- Melka Gubae መልክዐ ጉባኤ
- Mahilete Tsige ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል
- Geez Dictionary ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት
- Amharic Dictionary አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት
- Dictionary ትግርኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት
- Haymanote Abew ሃይማኖተ አበው
- Meaza Kidusan መዓዛ ቅዱሳን
ከGoogle Play ለማውረድ

በአፕሊኬሽኖቹ ውስጥ የተካተቱ መጻሕፍትን ዝርዝር ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Mezgebe Hiwot መዝገበ ሕይወት
- Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት
- Andimta Tirguame አንድምታ ትርጓሜ
- Mezgebe Haymanot Geez Tigrigna መዝገበ ሃይማኖት ብግእዝን ትግርኛን
- Galmee Amnataa (Mezgebe Haymanot in Afaan Oromoo)
- Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት
- Mezgebe Tselot Geez Tigrigna መዝገበ ጸሎት ብግእዝን ትግርኛን
- Geez Amharic Bible (Orthodox Bible 81) መጽሐፈ ቅዱስ ፹፩
- Geez Tigrigna Bible መጽሐፍ ቅዱስ ብግእዝን ትግርኛን
- Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ
- Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ
- Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር
- Metsihafe Kidase መጽሐፈ ቅዳሴ
- Metsihafe Kidase Geez Tigrigna መጽሐፈ ቅዳሴ ብግእዝን ትግርኛን
- Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት
- Gibre Himamat ግብረ ሕማማት
- Utubaa Amantaa
- Melka Gubae መልክዐ ጉባኤ
- Mahilete Tsige ማኅሌተ ጽጌ ወሰቆቃወ ድንግል
- Geez Dictionary ግእዝ አማርኛ መዝገበ ቃላት
- Amharic Dictionary አማርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት
- Tigrigna Dictionary ትግርኛ በአማርኛ መዝገበ ቃላት
- Haymanote Abew ሃይማኖተ አበው
- Meaza Kidusan መዓዛ ቅዱሳን
ከAppstore ለማውረድ

ለአጠቃቀም ቀላል ሥሪቶች
የእኛ አፕሊኬሽችኖች ለአጠቃቀም ቀለል እንዲሉ ተደርገው የተሠሩ በመሆናቸው የትኛውም ተጠቃሚ ያለ ተጨማሪ የኮምፒዩትር ዕውቀት በቀላሉ መጠቀም ይችላል።
እጅግ ብዙ መጻሕፍት
በአፕሊኬሽኖቻችን ሌላ ቦታ የማያገኟቸው እጅግ ብዙ መጻሕፍትን በአንድ ላይ ያገኛሉ። እስከ 800 የሚደርሱ መጻሕፍትን ከ100MB ባነሰ በስልክዎ Storage መጠቀም ይችላሉ።
ልዩ ልዩ አገልግሎቶች
በአፕሊኬሽኖቻችን ውስጥ ከ100,000 በላይ ማጣቀሳዎች፣ ከ30,000 በላይ የገርጌ ማስታወሻዎች፣ ከ20,000 በላይ ማብራርያ ጽሑፎች፣ ከ2,000 በላይ አስተማሪ ጽሑፎች እንዲሁም ከ800 በላይ መጻሕፍት ተካተዋል።
የኢንተርኔት ግንኙነት የማይሹ
በየትኛውም ቦታ ሆነው የኢንተርኔት መኖር አለመኖር ሳያስጨንቅዎ የሚጠቀሟቸው መተግበርያዎች በምሆናቸው ተመራጭ ናቸው።
ብዙ አገልግሎቶች
በአፕሊኬሽኖቻችን ውስጥ ብዙ አገልግሎቶች ተካተዋል”። እነዚህ ተጨማሪ አገልግሎቶች አፑን በሚጠቀሙ ወቅት በአፖቹ ውስጥ የሚያገኟቸው አስፈላጊ መረጃዎች ለመያዝ፣ ለመመዝገብ፣ ለማጋራትና ለማስታወስ ያግዝዎታል።
ብዙ ቋንቋዎች
አፕሊኬሽኖቻችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች በአማርኛ፣ በግእዝ፣ በትግርኛ እና በኦሮምኛ የተዘጋጁ ሲሆኑ ከሀገር ውጪ ባሉ ቋንቋዎች ደግሞ በእንግሊዝኛ ተዘጋጅተዋል።
በብዙዎች የሚፈለግና የሚወደድ መተግበርያ
መዝገበ ሕይወት
መዝገበ ሕይወት ከዚህ ቀደም የተሠሩ ከ20 በላይ አፕሊኬሽኖችን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘና ከ800 በላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍትን የያዘ ታላቅ መተግብርያ ነው። በውስጡ የተካተቱ ዋና ዋና መተግበርያዎች
- መዝገበ ሃይማኖት
- መዝገበ ጸሎት
- አንድምታ ትርጓሜ
- መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩
- ጸዋትወ ዜማ
- መጽሕፈ ቅዳሴ
- መጽሐፈ ስንክሳር
- መዓዛ ቅዱሳን
- መልክዐ ጉባኤ
እና ብዙ ተጨማሪ መተግበርያዎች ተካተውበታል።
በእኛ የተሠሩ መተግበርያዎች
We are a passionate firm dedicated to preserving and promoting Ethiopian heritage. Our dream is to bring the richness of old Ethiopian heritages, scriptures, textbooks, and traditional scripts into the digital world. Through our meticulously crafted Android and iOS applications, we aim to fulfill your needs and provide a seamless experience. Immerse yourself in the beauty of Ethiopian culture and history, conveniently accessible at your fingertips.