May 11, 2026
አንበሳ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሼሪዓ አማካሪ ቦርድ አባላቱን አስተዋወቀ
አንበሳ ባንክ በሼሪዓ መርሆች ላይ ተመስርቶ የሚሰጠውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የአስተዳደር ስርዓት የተደራጀ እንዲሆን እና አገልግሎቶቹ መሰረታዊ የሸሪዓ መርሆችን ያከበሩ እንዲሆኑ ለማስቻል የሼሪዓ አማካሪ ቦርድ ያቋቋመ ሲሆን የአማካሪ ቦርድ አባላቱን ከባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት ጋር የማስተዋወቅ መርኃ ግብር ተካሂዷል፡፡የሼሪዓ አማካሪ ቦርድ አባላቱ ሸይኽ አደም አብዱልቃድር – የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ […]
