በውጭ ሀገራት ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን
forms.gle/1QgddMx6XFMeDC…
Ethiopian National Dialogue Commission
1,089 posts
The Ethiopian National Dialogue Commission is an independent federal institution established by the HoPR to facilitate an inclusive national dialogue.
Addis Ababa
Joined May 2022
- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ በጅማ እና አዳማ ከተሞች ውስጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር እያካሄደ ባለው ውይይት ላይ የተለያዩ ጉዳዮች አንስቶ ገለፃዎችን አድርጓል፡፡ ለበለጠ መረጃ- bit.ly/3pEBU3m
- “ኮሚሽኑ በየትኛው ቦታ ያሉ ወገኖች በምክክሩ ሂደት እንዲሳተፉ የሰላም በር እንዲመቻች አጥብቆ እየሰራ ነው”- ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ(ፕሮፌሰር) ሀምሌ 8/2016 ዓ.ም #nationaldialogue #ethiopiannationaldialogue
00:00 - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማካሪ ኮሚቴን አቋቋመ፡፡ ለበለጠ መረጃ - bit.ly/3pOlxBq #የኢትዮጵያሀገራዊምክክር #ሀገራዊምክክር #ethiopiannationaldialogue #nationaldialogue
- ኢትዮጵያ እየመከረች ነው! አዲስ አበባ፡- ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም
00:00 - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጋራ ለመስራት በሩ ክፍት እንደሆነ ይገልፃል። ለበለጠ መረጃ- bit.ly/40uSlwK #የኢትዮጵያሀገራዊምክክር #ሀገራዊምክክር #ethiopiannationaldialogue #NationalDialogue #Ethiopia
- An Urgent Plea from the Ethiopian National Dialogue Commission for an Unconditional Cessation of Hostilities and Immediate Engagement in an All-Inclusive National Dialogue #የኢትዮጵያሀገራዊምክክር #ሀገራዊምክክር #ethiopiannationaldialogue #NationalDialogue #Ethiopia
- ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ የቀረበ አስቸኳይ ሀገራዊ ጥሪ #የኢትዮጵያሀገራዊምክክር #ሀገራዊምክክር #ethiopiannationaldialogue #NationalDialogue #Ethiopia
- ልዩ መረጃ ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ ታጥቀው የሚታገሉ ወገኖች ወደ ምክክሩ እንዲመጡ ያስተላለፉት መልዕክት
00:00 - Message from Commissioner Yonas Adaye (Phd), for brothers and sisters in the fight. May 15/2024 (ግንቦት 7/2016 ዓ.ም)
00:00 - #አዲስአበባ በአትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ የየማህበረሰብ ክፍል ተወካዮችን የማስመረጥ ሂደት ዛሬ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተጠናቅቋል ፡፡ #የኢትዮጵያሀገራዊምክክር #Ethiopia











